News Feed

    • Groups

      የእኔ የህግ አማካሪ ድርጅት ከ 7 አመት በላይ በፍታብሔር ፣ በኢትዮጵያ የታክስና ቢዝነስ ህጎች ላይ ድርጅቶችን ሲያማክር ቆይቷል። ዛሬ ደግሞ አንድ ለየት ላለ offer መጥቻለሁ ጥሩ website የሚሰራ ድርጅት እየፈለኩ ነው ለዛ ድርጅት የምከፍለው ግን በገንዘብ ሳይሆን የእኔን ድርጅት የህግ አገልግሎት ነው በክፍያ መልክ የማቀርበው ። website የሚሰራልኝ ድርጅት አጠቃላይ ዋጋውን ያሳውቀኛል እኔ ደግሞ ከድርጅቱ ለቀረበው ዋጋ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋና ጊዜ የእኔን አገልግሎት አቀርባለሁ ከዚያም ተደራድረን በሚያስማማን መልኩ አብረን እንሰራለን።inbox ማድረግ ይቻላል።