-
Groups
በቅርብ ቀን የሚሰበሰብ አምስት ሄክታር የሚደርስ ምርጥ የአዝመራ ሰብል (በቆሎ እና ጤፍ) አለን። ከአዲስ አበባ አከፋፋዮች ጋር በጅምላ ለመነገድ ፈልገናል፤ ፍላጎት ያላቸው በውስጥ መስመር (inbox) ያግኙን።
-
Groups
ከጅቡቲ እቃ ለመጫን ከሳምንት በኋላ መኪናዬን ከሸገር አንቀሳቅሳለሁ፤ባዶ ኮንቴነር እና መኪና ስለሆነ ይዤ የምሄደው በሳምንት ጊዜ ውስጥ እቃችሁን ወደ ጅቡቲ ማስጫን የምትፈልጉ ነጋዴዎች እኔን አናግሩኝ።
-
Groups
ለሽያጭ የወጣ የዉሃ መቆፈርያ ማሽን
👉 2012 Man truck mounted Prd dth 600 water well drilling rig with deck engine.
👉 Mud pump can drill up to 400 meters
👉 Man truck mounted 25 bar compressor
👉 1×12 inche tricon chisel bit
1×10 inch tricon
2×12 inch hammer bit
1×12 inche hammer bit
3×10 inche hammer cylinder with 12 inch capable
2× 10 inch hammer bit
1× 14 inch…2:25
-
Groups
ሚስማር ለማምረት የሚያገለግል ጥሬ እቃ ወደ ስልሳ ቶን ገደማ በመጋዘናችን አለ መረከብ የምትፈልጉ ኢንቦክስ አድርጉልኝ። የአንዱ ኪሎ ዋጋ 180 ብር ነው።
-
Groups
ከሶስት ሳምንት በኋላ የሚደርስ ወደ ሁለት ሄክታር የሚሆን ቲማቲምና ሽንኩርት አለን።አዲስ አበባ ላይ ያለ ደላላ በቀጥታ የሚረከበን ገዢ እየፈለግን ነው inbox ማድረግ ይቻላል።
-
Groups
ከቻይና ያዘዝኩት 3 ኮንቴነር መድሃኒትና የባኞ ቤት እቃ ቀጣይ ሳምንት ጅቡቲ ወደብ ይደርሳል።በአስቸኳይ ወደ መሃል ሃገር ማስጫን ስለምፈልግ የጭነት መኪና ባለንብረቶች በዚህ ስልክ አውሩኝ።በተመሳሳይ እቃዬን ማራገፊያ ጊዜያዊ መጋዘን ስለምፈልግ አዲስ አበባ ዙሪያ ያላችሁ የመጋዘን ባለንብረቶች እዚሁ በሜሴጅ ልታወሩኝ ወይም ደውላችሁ ዋጋ መነጋገር እንችላለን።
-
Activity
Yitbarek posted an update 6 days ago
ከቻይና ያዘዝኩት 3 ኮንቴነር መድሃኒትና የባኞ ቤት እቃ ቀጣይ ሳምንት ጅቡቲ ወደብ ይደርሳል።በአስቸኳይ ወደ መሃል ሃገር ማስጫን ስለምፈልግ የጭነት መኪና ባለንብረቶች በዚህ ስልክ አውሩኝ።በተመሳሳይ እቃዬን ማራገፊያ ጊዜያዊ መጋዘን ስለምፈልግ አዲስ አበባ ዙሪያ ያላችሁ የመጋዘን ባለንብረቶች እዚሁ በሜሴጅ ልታወሩኝ ወይም ደውላችሁ ዋጋ መነጋገር እንችላለን።
-
Groups
የእኔ የህግ አማካሪ ድርጅት ከ 7 አመት በላይ በፍታብሔር ፣ በኢትዮጵያ የታክስና ቢዝነስ ህጎች ላይ ድርጅቶችን ሲያማክር ቆይቷል። ዛሬ ደግሞ አንድ ለየት ላለ offer መጥቻለሁ ጥሩ website የሚሰራ ድርጅት እየፈለኩ ነው ለዛ ድርጅት የምከፍለው ግን በገንዘብ ሳይሆን የእኔን ድርጅት የህግ አገልግሎት ነው በክፍያ መልክ የማቀርበው ። website የሚሰራልኝ ድርጅት አጠቃላይ ዋጋውን ያሳውቀኛል እኔ ደግሞ ከድርጅቱ ለቀረበው ዋጋ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋና ጊዜ የእኔን አገልግሎት አቀርባለሁ ከዚያም ተደራድረን በሚያስማማን መልኩ አብረን… Read more
-
Groups
ከ 1 የሲሚንቶ ማከፋፈያ 100 ኩንታል ለመውሰድ አነጋግሬ ነበር ከእኔ ጋር በአንድ ጊዜ እኔ የምወስደውን ያህል 100 ኩንታል የሚወስዱ ተጨማሪ 5 ሰዎችን ካመጣሁ እያንዳንዳችን ከአጠቃላይ የሲሚንቶው ዋጋ 15% ቅናሽ እንደምናገኝ ድርጅቱ ነግሮኛል ይህን ዕድል መጠቀም የምትፈልጉ inbox አድርጉልኝና መነጋገር እንችላለን።
-
Groups
-
Groups
የሳሙና ማምረቻ ሽያጭ( Bar Soap making machine)
📌 በሰዓት=2ቶን ያመርታል
📌 Nantong Brand
📌 ያገለገለ ነው ስራ ላይ ያለ ነው
📌 የቻይና ስሪት ነው💵 ዋጋ 32ሚሊዮን ብር ነው
☎️ 0983515253
0969919293
09801574011:33
-
Groups
-
Activity
Ashenafi posted an update a week ago
በ ፊንቴክ እና Artificial intelligence ዙሪያ የሚሰሩ 2 አመትና ከዛ በላይ የቆዩ 2 የሃገር ቤት ድርጅቶች ላይ ኢንቨስት ማድረግ እፈልጋለሁ።በተጨማሪም አንድ ሌላ ዲያስፖራ ኢንቬስተር ካገኘሁ ኢትዮጵያዊ ውስጥ በከበሩ ማዕድናት ፍለጋ ላይ መሰማራት እፈልጋለሁ ፤ ፍላጎት ያላችሁ በኮመንት ወይም inbox ልታረጉልኝ ትችላላችሁ።
-
Activity
Wonde posted an update a week ago
እኔ በሶፍትዌር እና ኮምፒውተር ሃርድዌር ላይ የረጅም አመት ልምድ አለኝ አሁን ደግሞ የራሴን ቢዝነስ እየጀመርኩእገኛለሁ እናም አብሮኝ የሚሰራ በፋይናንስ እና ማናጅመንት ላይ ልምድ ያለው ሰው እየፈለኩ ነው፣የተወሰነ ገንዘብ አዋጥተን አብረን አንድ ድርጅት መመስረት እንችላለን።በዚህ ስልክ ደውሉልኝ 0912874010
-
Activity
Dicconet posted an update 7 months ago
- Load More

