News Feed

    • Groups

      የፋይናንስ አገልግሎትን ለአካባቢያችን ማህበረሰብ በቀላል መንገድ የሚያደርስ አዲስ የቴክኖሎጂ ስታርት አፕ (Fintech Startup) እያሳደግን ይገኛል። ለቴክኖሎጂ ማስፋፊያ እና ለግብይት የሚሆን ካፒታል የሚጋራን፣ እንዲሁም ስትራቴጂካዊ እገዛ ማድረግ የሚችል አጋር ኢንቨስተር እንፈልጋለን። ዝርዝር የፕሮጀክት ሀሳባችንን (Pitch deck) ለመመልከት በ inbox ያውሩን።