News Feed

    • Groups

      በርካታ የጭነት መኪናዎች ያሉት እና በሀገር ውስጥ ትራንስፖርት ስራ ላይ ያለ የሎጅስቲክስ ኩባንያ ለመግዛት ከባለቤቶቹ ጋር በመነጋገር ላይ እንገኛለን። እስከ 40 በመቶ የሚሆነውን የባለቤትነት ድርሻ በጋራ በመውሰድ አብሮኝ መሰማራት የሚፈልግ ባለሀብት ካለ በዚህ ስልክ መደወል ወይም በውስጥ መስመር ማነጋገር ይቻላል።