News Feed

    • Groups

      ሰፊ ምርት በማምረት ላይ የሚገኝ ትልቅ የዱቄት ፋብሪካ በግዢ ለመረከብ የመጨረሻ ስምምነት ላይ ደርሰናል። ከጠቅላላው ካፒታል ውስጥ እስከ 50 በመቶ የሚሆነውን ድርሻ በመጋራት አብሮኝ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ የሚፈልግ አጋር (Partner) እፈልጋለሁ፤ ፍላጎት ያላቸው በስልክ ቁጥሬ ይደውሉልኝ ወይም inbox ያድርጉ።