News Feed

    • Groups

      በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የቤቶች ልማት እና የሪል ስቴት ስራዎችን በመስራት ላይ የሚገኙ 2 እያደጉ ያሉ የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች ላይ አክሲዮን በመግዛት መሳተፍ እፈልጋለሁ። ከዚህ ጎን ለጎን ሌላ ዲያስፖራ ኢንቨስተር አግኝቼ በብረታ ብረት እና በግንባታ ጥሬ ዕቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ ላይ በጋራ ኢንቨስት ማድረግ ፍላጎት አለኝ፤ አብሮ መስራት የሚፈልግ በ inbox ያግኘኝ።