News Feed

    • Groups

      በዘመናዊ የግብርና ቴክኖሎጂዎች እና በታዳሽ የሶላር ኢነርጂ ማመንጫ ዙሪያ የሚሰሩ፣ ከ 1 ዓመት በላይ በገበያ ላይ የቆዩ 2 የሀገር ውስጥ ድርጅቶች ላይ ኢንቨስት ማድረግ እፈልጋለሁ። እንዲሁም ከአንድ ሌላ አጋር ዲያስፖራ ባለሀብት ጋር በመሆን በደቡብ ወይም በምዕራብ ኢትዮጵያ ሰፊ ለም መሬት ላይ በቡና እና ቅመማ ቅመም ልማት እና ማቀነባበሪያ (Agro-processing) ላይ አብሮ መሰማራት ይቻላል፤ ፍላጎት ያላችሁ በኮመንት ወይም በ inbox አግኙኝ።