-
Groups
በዘመናዊ የዕቃ ማጓጓዣ (Smart Logistics) እና በጭነት መኪናዎች አስተዳደር ስርዓት ዙሪያ የሚሰሩ 2 እያደጉ ያሉ የሀገር ውስጥ ቴክኖሎጂ እና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ላይ ኢንቨስት ማድረግ ፍላጎት አለኝ። በተጨማሪም ከአንድ ዲያስፖራ አጋር ጋር በመሆን በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በዘመናዊ የሆቴል እና ቱሪዝም ልማት መስክ መሰማራት እፈልጋለሁ፤ አብሮ መስራት የሚፈልግ በ inbox ወይም በኮመንት ማነጋገር ይችላል።

