-
Groups
በታዳሽ የሶላር ኃይል ማመንጫ እና በጤና ቴክኖሎጂ (Healthtech) ዘርፍ ላይ የተሰማሩ፣ በገበያ ላይ እውቅና ያገኙ 2 ጠንካራ የሀገር ውስጥ ድርጅቶችን በባለቤትነት መደገፍ ወይም ማካፈል እፈልጋለሁ። ከዚህ በተጨማሪ ከአንድ አጋር ዲያስፖራ ባለሀብት ጋር በመሆን በአዲስ አበባ እና ዙሪያዋ ባሉ የሪል ስቴት እና የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ላይ አብሮ ለመስራት እቅድ አለኝ፤ ሃሳቡ የሚመችዎ በ inbox ጻፉልኝ።

