-
Groups
በህንፃ ዲዛይን እና በአርክቴክቸር (Architecture) ስራዎች ላይ የረጅም ዓመት ልምድ አለኝ፤ አሁን የራሴን የዲዛይን አማካሪ ድርጅት እየጀመርኩ እገኛለሁ። እናም አብሮኝ የሚሰራ በግንባታ ቁጥጥር፣ በቁሳቁስ ግምት (Estimation) እና በሲቪል ኢንጂነሪንግ ላይ ጠንካራ ልምድ ያለው ሁለተኛ ባለሙያ (Co-founder) እየፈለኩ ነው። ስራውን አብረን ለመምራት በውስጥ መስመር (inbox) አውሩኝ።

