-
Groups
በዘመናዊ መኪናዎች ኤሌክትሮኒክስ እና ሞተር ጥገና ላይ ሰፊ ልምድ አለኝ፤ አሁን የራሴን ዘመናዊ ጋራዥ እና መለዋወጫ ዕቃ ሱቅ ማቋቋም ጀምሬአለሁ። እናም አብሮኝ የሚሰራ በመኪና አካል ጥገና (Body work)፣ በስዕል (Painting) ወይም በጋራዡ አጠቃላይ ቴክኒካዊ አስተዳደር ላይ ልምድ ያለው ሌላ Co-founder እፈልጋለሁ። አብረን ጠንካራ ስራ መስራት እንችላለን በ inbox አግኙኝ።

