News Feed

    • Groups

      በዘመናዊ የመስኖ ስራዎች እና በእርሻ ማሽነሪዎች አጠቃቀም ላይ ጠንካራ የቴክኒክ ልምድ አለኝ፤ አሁን በክልል ሰፊ የእርሻ መሬት ላይ አዲስ ምርት ማልማት ጀምሬአለሁ። እናም አብሮኝ የሚሰራ በሰብል ጥበቃ፣ በዘር ዝግጅት እና በእርሻ ኦፕሬሽን ላይ ልምድ ያለው ሁለተኛ ባለሙያ (Co-founder) እፈልጋለሁ። አብረን ትልቅ እርሻ ማቋቋም እንችላለን በ inbox ጻፉልኝ።