-
Groups
እኔ በዘመናዊ የድር ጣቢያ ልማት (Full-stack Web Development) ላይ ሰፊ ልምድ አለኝ፤ አሁን ለአዳዲስ ንግዶች የሚሆን የኢ-ኮሜርስ እና የክፍያ ማስተላለፊያ ፕላትፎርም (E-commerce & Payment Gateway) እየገነባሁ ነው። እናም አብሮኝ የሚሰራ በዳታቤዝ አስተዳደር እና በኮድ ጥራት ላይ ልምድ ያለው ቴክኒካል አጋር እፈልጋለሁ። በጋራ አብረን ለመስራት ሀሳቡ የሚመችዎ በውስጥ መስመር ያነጋገሩኝ።

