News Feed

    • Groups

      እኔ በኤሌክትሮኒክስ እና በሃርድዌር ዲዛይን (IoT Systems) ላይ ጠንካራ ልምድ አለኝ፤ አሁን በሀገር ውስጥ የሚጠቀሙ አዳዲስ የቴክኖሎጂ መሣሪያዎችን ማምረት ጀምሬአለሁ። እናም ለሰራኋቸው ማሽኖች እና መሳሪያዎች የሚሆን ‘Firmware’ ወይም ሶፍትዌር መጻፍ የሚችል ሌላ ቴክኒካል አጋር (Co-founder) እፈልጋለሁ። አብረን ታላቅ ስራ መፍጠር እንችላለን፤ በ inbox አውሩኝ።