-
Groups
እኔ በምግብ ዝግጅት (Chef) እና በሆቴል ማኔጅመንት ላይ የረጅም ዓመት ልምድ አለኝ፤ አሁን ደግሞ የራሴን የካፌ እና ሬስቶራንት ቢዝነስ እየጀመርኩ እገኛለሁ። እናም አብሮኝ የሚሰራ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በገንዘብ ቁጥጥር እና በከስተመር ሰርቪስ ላይ ልምድ ያለው ሰው እየፈለኩ ነው። የተወሰነ ገንዘብ አዋጥተን አብረን ድርጅቱን መመስረት እንችላለን፤ በ inbox አውሩኝ።

Please confirm you want to block this member.
You will no longer be able to:
Please note: This action will also remove this member from your connections and send a report to the site admin. Please allow a few minutes for this process to complete.