News Feed

    • Groups

      ለቤት ገጽታ እና ለግንባታ የሚሆን ቀለም ከዋናው ፋብሪካ በቡድን ግዢ (Group Buy) መልክ ለመውሰድ ስምምነት ላይ ደርሰናል። ተጨማሪ 4 ሰዎች ከእኔ ጋር መሳተፍ ከቻሉ እስከ 20% የሚደርስ አሪፍ የቅናሽ ዕድል እናገኛለን። አብረን ለመጠቀም የምትፈልጉ በ inbox ወይም በኮመንት አሳውቁኝ።