-
Groups
ከአንድ ትልቅ ብረት ፋብሪካ 50 ቶን አርማታ ብረት በጅምላ ለመውሰድ ተነጋግሬ ነበር። ከእኔ ጋር በአንድ ጊዜ ተጨማሪ 3 ሰዎችን አብረውኝ የሚወስዱ ካመጣሁ፣ ድርጅቱ ከአጠቃላይ የብረቱ ዋጋ 12 በመቶ ቅናሽ እንደሚያደርግልን ነግሮኛል። ይህንን ትልቅ የዋጋ ቅናሽ ዕድል መጠቀም የምትፈልጉ በውስጥ መስመር (inbox) ወይም ኮመንት ጻፉልኝና መነጋገር እንችላለን።

Please confirm you want to block this member.
You will no longer be able to:
Please note: This action will also remove this member from your connections and send a report to the site admin. Please allow a few minutes for this process to complete.