News Feed

    • Groups

      ጥራት ያላቸው የሶላር ፓነሎች እና ባትሪዎች ከዋናው አስመጪ ድርጅት በጅምላ ለመግዛት ማውራት ጀምሬአለሁ። እኔ ከምወስደው በተጨማሪ 3 ሰዎችን አብሬያቸው ካስገባሁ፣ ድርጅቱ የ15 በመቶ የዋጋ ቅናሽ ይሰጠናል። አብረን በመግዛት ገንዘብ ማዳን የምትፈልጉ በ inbox ወይም በኮመንት አግኙኝ።