The Transporters Logistics Exchange and Verified Commercial Warehouses & Facilities
A high-speed feed where transporters post their track availability, empty track and container... View more
Group Feed
-
Groups
Kahin posted an update in the group
The Transporters Logistics Exchange and Verified Commercial Warehouses & Facilities 5 days ago5 days ago (edited)
ከጅቡቲ እቃ ለመጫን ከሳምንት በኋላ መኪናዬን ከሸገር አንቀሳቅሳለሁ፤ባዶ ኮንቴነር እና መኪና ስለሆነ ይዤ የምሄደው በሳምንት ጊዜ ውስጥ እቃችሁን ወደ ጅቡቲ ማስጫን የምትፈልጉ ነጋዴዎች እኔን አናግሩኝ።
-
Groups
Yitbarek posted an update in the group
The Transporters Logistics Exchange and Verified Commercial Warehouses & Facilities a week agoከቻይና ያዘዝኩት 3 ኮንቴነር መድሃኒትና የባኞ ቤት እቃ ቀጣይ ሳምንት ጅቡቲ ወደብ ይደርሳል።በአስቸኳይ ወደ መሃል ሃገር ማስጫን ስለምፈልግ የጭነት መኪና ባለንብረቶች በዚህ ስልክ አውሩኝ።በተመሳሳይ እቃዬን ማራገፊያ ጊዜያዊ መጋዘን ስለምፈልግ አዲስ አበባ ዙሪያ ያላችሁ የመጋዘን ባለንብረቶች እዚሁ በሜሴጅ ልታወሩኝ ወይም ደውላችሁ ዋጋ መነጋገር እንችላለን።

