Kahin

by
  • Groups

    የዲጅታል ሂሳብ አያያዝ እና ታክስ አማካሪነት አገልግሎት የምንሰጥ ድርጅት ነን። አዳዲስ የቴክኖሎጂ ምርቶቻችንን ለማስተዋወቅ ትልቅ የህዝብ ግንኙነት ፕሮግራም (Event) ማዘጋጀት እንፈልጋለን። ዝግጅቱንም በሙያዊ ደረጃ የሚያስተባብርልን ድርጅት እንፈልጋለን፤ ክፍያውን በቀጥታ በገንዘብ ፋንታ ለድርጅቱ ሰራተኞች የሚሆን የዓመት ሙሉ የሂሳብ አያያዝ እና የታክስ ማስታወቂያ ዝግጅት አገልግሎት በቅይይር እናቀርባለን። በ inbox እንወያይ።

    • Groups

      በቢዝነስ አማካሪነት እና በሂሳብ አያያዝ ስራዎች ላይ የተሰማራን ድርጅት ነን። አዲሱንና ሰፊውን ቢሯችንን በቋሚነት የሚያጸዳ እና የጥገና አገልግሎት የሚሰጠን አስተማማኝ የጽዳት ድርጅት እንፈልጋለን። ከ 35-45% የሚሆነውን ክፍያ መክፈል የምንፈልገው እኛ በምንሰጠው የታክስ ማስታወቂያ ዝግጅት እና የህግ ማማከር አገልግሎት በቅይይር (Barter) መልክ ነው። በውስጥ መስመር አናግሩን።

      • Groups

        የድርጅታችንን የትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃ መግዛት እና የጥገና አገልግሎት ማግኘት እንፈልጋለን። ሙሉ ክፍያውን በቀጥታ በገንዘብ በመክፈል ፋንታ ከ 5-15 % የሚሆነውን ለጋራዡ ባለቤቶች የሚሆን የሂሳብ አያያዝ፣ የታክስ ማስታወቂያ ዝግጅት ወይም የህግ አማካሪ አገልግሎት በቅይይር እናቀርባለን። አብሮ መስራት የሚፈልግ መኪና ጥገና ቤት በውስጥ መስመር ያግኙን።

        • Groups

          በሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ እና በብራንዲንግ ስራዎች ላይ የበርካታ ዓመታት ልምድ ያለው ድርጅት ነን። አሁን ላይ ለሰራተኞቻችን ዓመታዊ የጤና ምርመራ (Medical Checkup) እና የህክምና አገልግሎት የሚሰጠን ጥራት ያለው ክሊኒክ እንፈልጋለን። እኛ ከምናደርግላቸው የዲጂታል ማስታወቂያ እና የደንበኛ ማስፋፊያ ስራ ጋር ተመጣጣኝ በሆነ መልኩ በቅይይር እንሰራለን። በ inbox እንነጋገር ።

          • Groups

            የእኛ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የብራንዲንግ ድርጅት ከ 5 ዓመት በላይ ለተለያዩ ኩባንያዎች የማስታወቂያ እና የገበያ ጥናት አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል።አሁን ደግሞ የድርጅታችንን የህግ፣ የቢዝነስ ወይም የሂሳብ (Accounting) ስራዎች በቋሚነት የሚሰራልን አማካሪ ድርጅት እንፈልጋለን። ክፍያውን በገንዘብ ሳይሆን እኛ ከምንሰጠው የዲጂታል ማርኬቲንግ አገልግሎት ጋር በቅይይር (Barter) እናከናውናለን። ፍላጎት ያላችሁ inbox አድርጉልን።

            • Groups

              ለዓመታት በንግድ ህግ እና በድርጅት ማቋቋም ስራዎች ላይ የዘለቀ ልምድ ያለው የህግ አማካሪ ድርጅት ነን። አሁን ላይ ለድርጅታችን ዘመናዊ ግራፊክ ዲዛይን እና የቪዲዮ ማስታወቂያ ስራዎችን የሚሰራ ባለሙያ እንፈልጋለን። ክፍያው በገንዘብ ፋንታ ከምንሰጠው የህግ እና የውል ዝግጅት ሙያዊ አገልግሎት ጋር ተመጣጣኝ ተደርጎ በቅየራ ይሰራል። አብሮ መስራት የሚፈልግ ድርጅት በ inbox ወይም በኮመንት ያውራን።

              • Groups

                የእኛ የሂሳብና ኦዲት አማካሪ ድርጅት ለዓመታት ለበርካታ ንግዶች የታክስ እና የሂሳብ ዝግጅት አገልግሎት ሰጥቷል። ለአዲሱ የድርጅታችን ፕሮጀክት የሚሆን ጥራት ያለው የሞባይል አፕሊኬሽን (Mobile App) ማልማት የሚፈልግ የቴክኖሎጂ ድርጅት እንፈልጋለን። ክፍያው በጥሬ ገንዘብ ሳይሆን በሙያችን (በሂሳብ፣ ኦዲት እና የታክስ አማካሪነት አገልግሎት) ምትክ የሚከናወን ይሆናል። የቴክኖሎጂ ድርጅቶች በinbox ወይም በኮመንት አግኙን።

                • Groups

                  ከዱባይ ያስመጣሁት 2 ኮንቴነር የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በቀጣዮቹ ቀናት ጅቡቲ ወደብ ይደርሳሉ። በአስቸኳይ ወደ ድሬዳዋ ስለማስጭን የጭነት መኪና ባለቤቶች በውስጥ መስመር ወይም በኮሜንት አውሩኝ።

                  • Groups

                    ከውጭ ሀገር ያስመጣሁት 4 ኮንቴነር የኢንዱስትሪ ጥሬ እቃ በቅርቡ ጅቡቲ ፖርት ይገባል። በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ መሃል ሀገር ማጓጓዝ ስለሚገባኝ የትራንስፖርት ባለቤቶች አናግሩኝ።

                    • Groups

                      በቅርብ ቀን ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋና ጅግጅጋ ባዶ የጭነት መኪና ይዤ ጉዞ እጀምራለሁ፤ በመንገድ ላይ ወይም መዳረሻው ላይ ዕቃ ማጓጓዝ የምትፈልጉ ነጋዴዎች inbox አድርጉልኝ።

                      • Groups

                        መኪናዬ ከቀናት በኋላ ከቃሊቲ ወደ ሐዋሳ ይንቀሳቀሳል፤ መንገድ ላይ የሚጫን ጭነት ላላችሁ ባለቤቶች ፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት እንሰጣለን፤ በ inbox ያነጋገሩን።

                        • Groups

                          ከሶስት ቀናት በኋላ ከሞጆ ደረቅ ወደብ ባዶ ኮንቴነር የጫነ መኪና ወደ ጅቡቲ እያንቀሳቀስኩ ነው። ወደ ውጭ የሚላክ ምርት (Export cargo) ማስጫን የምትፈልጉ ላኪዎች በውስጥ መስመር አናግሩኝ።

                          • Groups

                            ከሁለት ሳምንት በኋላ መኪናዬ ባዶውን ከሰሜን ሸዋ ወደ ጅቡቲ ፖርት ይንቀሳቀሳል፤ በሂደቱ ላይ ዕቃ መጫን የሚፈልግ ባለሀብት ወይም ንግድ ድርጅት ካለ በውስጥ መስመር (inbox) ማነጋገር ይቻላል።

                            • Groups

                              ከሁለት ቀን በኋላ ከአዳማ መኪናዬን ጭነት ለመቀበል ወደ ድሬዳዋ አንቀሳቅሳለሁ፤ ያለ ምንም ጭነት ስለሆነ የምጓዘው በመንገድ ላይ ዕቃ መጫን የሚፈልጉ ነጋዴዎች በ inbox አዋሩኝ።

                              • Groups

                                ከሰባት ቀን በኋላ ከጅቡቲ ወደ አዲስ አበባ የሚመለስ ትልቅ የጭነት መኪና አለኝ፤ ባዶ ኮንቴነር ስለሆነ የሚይዘው ከ ጅቡቲ ወደ ሀገር ውስጥ ዕቃ ማስገባት የምትፈልጉ በውስጥ መስመር (inbox) አግኙኝ።

                                • Load More