-
Groups
በግብርና እና በገበያ ትስስር ቴክኖሎጂ (AgriTech) ላይ የሚያተኩረው የስታርት አፕ ስራችንን ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ ለማሸጋገር ከኢንቨስተሮች ጋር በመነጋገር ላይ እንገኛለን። ምርታችንን ለገበያ ለማብቃት እና ስራውን ለማስፋት እስከ 30 በመቶ የሚሆነውን የድርጅቱን አክሲዮን መውሰድ የሚፈልግ ባለሀብት ወይም ፋይናንስ አጋር እንፈልጋለን፤ ፍላጎት ያላቸው በውስጥ መስመር (inbox) ወይም በዚህ ስልክ ማነጋገር ይችላሉ።

