News Feed

    • Groups

      ሰፊ ማሽኖች ያሉት እና በስራ ላይ ያለ ትልቅ የእንጨትና የፈርኒቸር ማምረቻ ፋብሪካ በግዢ ለመረከብ ከባለቤቶቹ ጋር በመነጋገር ላይ እንገኛለን። እስከ 30 በመቶ የሚሆነውን የድርሻ መጠን በጋራ በመውሰድ አብሮኝ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰስ የሚፈልግ ባለሀብት ካለ በዚህ ስልክ መደወል ወይም inbox ማድረግ ይችላል።