News Feed

    • Groups

      የምግብ ዘይት እና የተለያዩ የግብርና ምርቶችን በማቀነባበር ላይ የሚገኝ ታዋቂ ፋብሪካ ለመግዛት ከባለቤቶቹ ጋር በመነጋገር ላይ እንገኛለን። እስከ 35 በመቶ የሚሆነውን የድርሻ መጠን በጋራ በመውሰድ አብሮኝ መስራት የሚፈልግ ባለሀብት ካለ በዚህ ስልክ መደወል ወይም በውስጥ መስመር ማነጋገር ይቻላል።