News Feed

    • Groups

      በቡና፣ በቅመማ ቅመም እና በጥራጥሬ ዕቃዎች ኤክስፖርት (ወጭ ንግድ) ዘርፍ ላይ ለዓመታት የዘለቀ ልምድ ያላቸው 2 የሀገር ውስጥ የንግድ ድርጅቶች ላይ ኢንቨስት ማድረግ ወይም ማከፈል እፈልግሃለሁ። በተጨማሪም ሌላ አጋር ዲያስፖራ ባለሀብት ካገኘሁ፣ በክልሎች ሰፊ ለም መሬት ላይ በዘመናዊ የመስኖ እርሻና እንስሳት እርባታ ላይ አብሮ መሰማራት እፈልጋለሁ፤ ፍላጎት ያላችሁ በኮመንት ወይም በውስጥ መስመር (inbox) ልታነጋግሩኝ ትችላላችሁ።