News Feed

    • Groups

      በኢንዱስትሪ ማሽነሪዎች ተከላ (Installation) እና ጥገና ላይ የረጅም ዓመት ልምድ አለኝ፤ አሁን አዲስ የማምረቻ ፋብሪካ ወይም ዎርክሾፕ እየጀመርኩ ነው። እናም አብሮኝ የሚሰራ በብየዳ (Welding)፣ በብረታ ብረት ቅርጽ ስራ እና በምርት ጥራት ቁጥጥር (Quality Control) ላይ የሰለጠነ Co-founder ፍለጋ ላይ ነኝ። ሃሳባችንን አዋህደን ለመስራት በውስጥ መስመር ያነጋገሩኝ።