-
Groups
ለአንድ አዲስ የሚጀመር የቴክኖሎጂ ፕላትፎርም (Tech Startup) የሚሆን፣ በዳታቤዝ አርክቴክቸር (Database & Backend) ላይ የላቀ ክህሎት ያለው ሁለተኛ ቴክኒካል አጋር (Co-founder) እፈልጋለሁ። እኔ ራሴ በFrontend እና በሲስተም ዲዛይን ላይ እሰራለሁ፤ ሁለታችንም ቴክኒካል ስለሆንን ስራውን በራሳችን ቋንቋ መምራት እንችላለን። ፍላጎት ያላችሁ በ inbox አግኙኝ።

