-
Groups
እኔ በሶፍትዌር ልማት (Full-stack Development) እና በሞባይል አፕሊኬሽን ስራዎች ላይ የረጅም ዓመት ልምድ አለኝ፤ አሁን የራሴን የቴክኖሎጂ ኩባንያ እየጀመርኩ ነው። እናም አብሮኝ የሚሰራ በኔትወርክ፣ በሳይበር ሴኪዩሪቲ ወይም በክላውድ ኮምፒውቲንግ (Cloud Infrastructure) ላይ ጠንካራ ቴክኒካዊ ልምድ ያለው አጋር እየፈለኩ ነው። ሀሳባችንን አዋህደን ጠንካራ ድርጅት መገንባት የምንችልበትን መንገድ በውስጥ መስመር (inbox) እንወያይ።

