News Feed

    • Groups

      እኔ በመኪና ጥገና፣ በሞተር እና በኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ላይ የረጅም ዓመት ልምድ አለኝ፤ አሁን አዲስ ዘመናዊ የጋራዥ እና መለዋወጫ ዕቃ መሸጫ ቢዝነስ እየጀመርኩ ነው። እናም አብሮኝ የሚሰራ በዕቃ ግዥ፣ በሂሳብ አያያዝ እና በቢዝነስ እቅድ ዝግጅት ልምድ ያለው አጋር እፈልጋለሁ።በኮመንት አውሩኝ።