News Feed

    • Groups

      እኔ በዘመናዊ ግብርና እና በእርሻ አስተዳደር ላይ የረጅም ዓመት ልምድ አለኝ፤ አሁን አዲስ የአግሮ-ቢዝነስ ድርጅት እየጀመርኩ ነው። እናም አብሮኝ የሚሰራ በገበያ ትስስር፣ በምርት ሽያጭ እና በፋይናንስ አስተዳደር ልምድ ያለው አጋር እፈልጋለሁ። በጋራ ስራ እንጀምር፤ በ inbox አግኙኝ።