News Feed

    • Groups

      እኔ በሲቪል ኢንጂነሪንግ እና በግንባታ ቁጥጥር ላይ የረጅም ዓመት ልምድ አለኝ፤ አሁን የራሴን የኮንትራት እና የግንባታ ስራ ድርጅት መክፈት ጀምሬአለሁ። እናም አብሮኝ የሚሰራ በግንባታ እቃዎች ግዥ፣ በሂሳብ አያያዝ እና በቢዝነስ ማናጅመንት ላይ ጠንካራ አጋር እየፈለኩ ነው። በጋራ ጥቂት ገንዘብ አዋጥተን ድርጅቱን ትልቅ ደረጃ ማድረስ እንችላለን፤ inbox አድርጉልኝ።