News Feed

    • Groups

      ለቤት እና ለህንፃ ግንባታ የሚሆን የአሉሚኒየም ቆርቆሮዎች ከዋናው አከፋፋይ በጅምላ ለመውሰድ አስቤያለሁ። ከእኔ ጋር ሆኖ አብሮ የሚገዛ 1 ተጨማሪ ሰው ካገኘሁ አጠቃላይ የትራንስፖርት እና የዕቃ ዋጋ ቅናሽ እናገኛለን። ፍላጎት ያላችሁ በውስጥ መስመር ጻፉልኝና እንወያይ።