News Feed

    • Groups

      ለፈርኒቸር ሥራ የሚሆን የፓርቲክል ቦርድ እና እንጨቶች ከዋናው አከፋፋይ በጋራ ለመውሰድ ማውራት ጀምሬአለሁ። እኔ ከምወስደው መጠን ጋር ተመጣጣኝ የሆነ ግዢ የሚፈጽሙ 4 ተጨማሪ ባለሙያዎችን ወይም ዎርክሾፖችን ማግኘት እፈልጋለሁ፤ በጋራ ስንገዛ አስከ 17% ልዩ ቅናሽ ስለምናገኝ በአፋጣኝ inbox አድርጉልኝ።