News Feed

    • Groups

      ለፕላስቲክ ማምረቻ የሚሆን ጥሬ እቃ (Granules) ከዋናው አከፋፋይ በጋራ ለመውሰድ አስቤያለሁ። ከእኔ ጋር ሆኖ ተመሳሳይ መጠን መረከብ የሚችሉ 2 ተጨማሪ ፋብሪካዎችን ወይም ነጋዴዎችን ማግኘት እፈልጋለሁ፤ በጋራ ስንገዛ የዋጋ ቅናሽ ስለምናገኝ ፍላጎት ያላቸው በውስጥ መስመር ጻፉልኝ።