Dicco networking | The Barter & Skill Exchange Network | Activity

Kahin posted an update in the group The Barter & Skill Exchange Network: የዲጅታል ሂሳብ አያያዝ እና ታክስ አማካሪነት አገልግሎት የምንሰጥ ድርጅት ነን። […]
የዲጅታል ሂሳብ አያያዝ እና ታክስ አማካሪነት አገልግሎት የምንሰጥ ድርጅት ነን። አዳዲስ የቴክኖሎጂ ምርቶቻችንን ለማስተዋወቅ ትልቅ የህዝብ ግንኙነት ፕሮግራም (Event) ማዘጋጀት እንፈልጋለን። ዝግጅቱንም በሙያዊ ደረጃ የሚያስተባብርልን ድርጅት እንፈልጋለን፤ ክፍያውን በቀጥታ በገንዘብ ፋንታ ለድርጅቱ ሰራተኞች የሚሆን የዓመት ሙሉ የሂሳብ አያያዝ እና የታክስ ማስታወቂያ ዝግጅት አገልግሎት በቅይይር እናቀርባለን። በ inbox እንወያይ።

Kahin posted an update in the group The Barter & Skill Exchange Network: በቢዝነስ አማካሪነት እና በሂሳብ አያያዝ ስራዎች ላይ የተሰማራን ድርጅት ነን። […]
በቢዝነስ አማካሪነት እና በሂሳብ አያያዝ ስራዎች ላይ የተሰማራን ድርጅት ነን። አዲሱንና ሰፊውን ቢሯችንን በቋሚነት የሚያጸዳ እና የጥገና አገልግሎት የሚሰጠን አስተማማኝ የጽዳት ድርጅት እንፈልጋለን። ከ 35-45% የሚሆነውን ክፍያ መክፈል የምንፈልገው እኛ በምንሰጠው የታክስ ማስታወቂያ ዝግጅት እና የህግ ማማከር አገልግሎት  በቅይይር (Barter) መልክ ነው። በውስጥ መስመር አናግሩን።

Kahin posted an update in the group The Barter & Skill Exchange Network: የድርጅታችንን የትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃ መግዛት እና […]
የድርጅታችንን የትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃ መግዛት እና የጥገና አገልግሎት ማግኘት እንፈልጋለን። ሙሉ ክፍያውን በቀጥታ በገንዘብ በመክፈል ፋንታ ከ 5-15 % የሚሆነውን ለጋራዡ ባለቤቶች የሚሆን የሂሳብ አያያዝ፣ የታክስ ማስታወቂያ ዝግጅት ወይም የህግ አማካሪ አገልግሎት በቅይይር እናቀርባለን። አብሮ መስራት የሚፈልግ መኪና ጥገና ቤት በውስጥ መስመር ያግኙን።

Kahin posted an update in the group The Barter & Skill Exchange Network: በሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ እና በብራንዲንግ ስራዎች ላይ የበርካታ ዓመታት […]
በሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ እና በብራንዲንግ ስራዎች ላይ የበርካታ ዓመታት ልምድ ያለው ድርጅት ነን። አሁን ላይ ለሰራተኞቻችን ዓመታዊ የጤና ምርመራ (Medical Checkup) እና የህክምና አገልግሎት የሚሰጠን ጥራት ያለው ክሊኒክ እንፈልጋለን። እኛ ከምናደርግላቸው የዲጂታል ማስታወቂያ እና የደንበኛ ማስፋፊያ ስራ ጋር ተመጣጣኝ በሆነ መልኩ በቅይይር እንሰራለን። በ inbox እንነጋገር ።

Kahin posted an update in the group The Barter & Skill Exchange Network: የእኛ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የብራንዲንግ ድርጅት ከ 5 ዓመት በላይ […]
የእኛ የዲጂታል ማርኬቲንግ እና የብራንዲንግ ድርጅት ከ 5 ዓመት በላይ ለተለያዩ ኩባንያዎች የማስታወቂያ እና የገበያ ጥናት አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል።አሁን ደግሞ የድርጅታችንን የህግ፣ የቢዝነስ ወይም የሂሳብ (Accounting) ስራዎች በቋሚነት የሚሰራልን አማካሪ ድርጅት እንፈልጋለን። ክፍያውን በገንዘብ ሳይሆን እኛ ከምንሰጠው የዲጂታል ማርኬቲንግ አገልግሎት ጋር በቅይይር (Barter) እናከናውናለን። ፍላጎት ያላችሁ inbox አድርጉልን።

Kahin posted an update in the group The Barter & Skill Exchange Network: ለዓመታት በንግድ ህግ እና በድርጅት ማቋቋም ስራዎች ላይ የዘለቀ ልምድ ያለው የህግ […]
ለዓመታት በንግድ ህግ እና በድርጅት ማቋቋም ስራዎች ላይ የዘለቀ ልምድ ያለው የህግ አማካሪ ድርጅት ነን። አሁን ላይ ለድርጅታችን ዘመናዊ ግራፊክ ዲዛይን እና የቪዲዮ ማስታወቂያ ስራዎችን የሚሰራ ባለሙያ እንፈልጋለን። ክፍያው በገንዘብ ፋንታ ከምንሰጠው የህግ እና የውል ዝግጅት ሙያዊ አገልግሎት ጋር ተመጣጣኝ ተደርጎ በቅየራ ይሰራል። አብሮ መስራት የሚፈልግ ድርጅት በ inbox ወይም በኮመንት ያውራን።

Kahin posted an update in the group The Barter & Skill Exchange Network: የእኛ የሂሳብና ኦዲት አማካሪ ድርጅት ለዓመታት ለበርካታ ንግዶች የታክስ […]
የእኛ የሂሳብና ኦዲት አማካሪ ድርጅት ለዓመታት ለበርካታ ንግዶች የታክስ እና የሂሳብ ዝግጅት አገልግሎት ሰጥቷል። ለአዲሱ የድርጅታችን ፕሮጀክት የሚሆን ጥራት ያለው የሞባይል አፕሊኬሽን (Mobile App) ማልማት የሚፈልግ የቴክኖሎጂ ድርጅት እንፈልጋለን። ክፍያው በጥሬ ገንዘብ ሳይሆን በሙያችን (በሂሳብ፣ ኦዲት እና የታክስ አማካሪነት አገልግሎት) ምትክ የሚከናወን ይሆናል። የቴክኖሎጂ ድርጅቶች በinbox ወይም በኮመንት አግኙን።

befkir posted an update in the group The Barter & Skill Exchange Network: የእኔ የህግ አማካሪ ድርጅት ከ 7 አመት በላይ በፍታብሔር ፣ በኢትዮጵያ […]
የእኔ የህግ አማካሪ ድርጅት ከ 7 አመት በላይ በፍታብሔር ፣ በኢትዮጵያ የታክስና ቢዝነስ ህጎች ላይ ድርጅቶችን ሲያማክር ቆይቷል። ዛሬ ደግሞ አንድ ለየት ላለ offer መጥቻለሁ ጥሩ website የሚሰራ ድርጅት እየፈለኩ ነው ለዛ ድርጅት የምከፍለው ግን በገንዘብ ሳይሆን የእኔን ድርጅት የህግ አገልግሎት ነው በክፍያ መልክ የማቀርበው ። website የሚሰራልኝ ድርጅት አጠቃላይ ዋጋውን ያሳውቀኛል እኔ ደግሞ ከድርጅቱ ለቀረበው ዋጋ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋና ጊዜ የእኔን አገልግሎት አቀርባለሁ ከዚያም ተደራድረን በሚያስማማን መልኩ አብረን… Read more

Kahin posted an update in the group The Barter & Skill Exchange Network: 12345678910
12345678910